Connect with us
ሀገር ዉስጥ8 months ago

ኢትዮጵያ ለአለም ገበያ ከምታቀርበው የቡና ምርት ዉስጥ 55 በመቶ የሚሆነዉ ከደረጃ በታች መሆኑ ተገለፀ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ ያነገቡ 105 ሰርጎ ገቦች መያዙን አስታወቀ

ሀገር ዉስጥ9 months ago

በጋምቤላ ክልል ከ187 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ ተገለፀ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

የሃገራችን የግንባታ ዘርፍ እንዲዘምን የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በሃገር ውስጥ ማምረት እንደሚገባ ተናግሯል ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የታዳሽ ሀይል ኃብት ያላት ሀገር ትሁን እንጂ ጥቅም ላይ የሚውል እንደሌለ ተነግሯል ። አፍሪካ አስር ቢሊየን ኪሎ ዋት ለማመንጨት የሚያስችል የተትረፈረፈ የፅሀይ ሃይል እንዳላት ይነገራል

ሀገር ዉስጥ9 months ago

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የታዳሽ ሀይል ኃብት ያላት ሀገር ትሁን እንጂ ጥቅም ላይ የሚውል እንደሌለ ተነግሯል ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር ከ1980 ዓም ጀምሮ በበርካታ አለም ሀገራት ተግባራዊ መደረግ የተጀመረዉ የአካባቢ ምርጫ በሃገራችን ኢትዮጵያም በተያዘዉ አመት እንደሚካሄድ ተነግሯል፡፡

አለም አቀፍ9 months ago

የጋዜጠኛ ሽሪን አቡ አቅሌ ጉዳይ ከ110 ቀናት በኋላ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

የኢትዮጵያ መምሕራን ማሕበር አዲሱ ፍኖተ ካርታ ብዙ ለውጦችን ይዞ ይመጣል ብሎ እንደሚያስብ ለአዋሽ ራዲዮ ተናግሯል ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

የዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመዲናዋን የትራንስፖርት ችግሮች የሚያቃልሉና የመንገድ መሰረተ ልማትን ይበልጥ ለማዘመን የሚረዱ የ3 የመንገድ ፕሮጀክቶችን የፊርማ ስነ ስርዓት አከናወነ፡፡

featured
ሀገር ዉስጥ9 months ago

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌት ጋር ተያይዞ ዛሬም ግብፅእና ሱዳን የሀሰት ትርክት ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ በተገኘው አጋጣሚ እያስተጋቡ ነው ተባለ፡፡

ዜና9 months ago

የአሸንድየ በአልን ለማክበር በላስታ ላሊበላ ዝግጅት መጠናቀቁን እና የሻደይ በአልን ደግሞ በዋግ ህምራ ሰቆጣ ለማክበር እንዲሁ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል ።

ሀገር ዉስጥ9 months ago

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአካባቢ ምርጫ ሊያካሔድ እንደሆነ ተናገረ፡፡

Advertisement

ቪድዮዎች

More News

የቀጥታ ስርጭት / Live Stream

Advertisement