በኢትዮጵያ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ባሏቸው ግለሰቦችና አስመራቂ የትምህርት ተቋማት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እየተሰራ መሆኑን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ገለጸ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን የትምህርት ጥራትን ከመቆጣጠር...
ለጤናማ እርግዝና የተመጣጠነ ምግብ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ ግልጽ ነዉ። በእርግዝና ጊዜ የተሟላ ምግብ ካላገኘች የተለያዩ ችግሮች በእናቲቱ እና በጽንሱ ላይ ሊደርስ ይችላል። ከነዚህ ችግሮች መካከል ክብደቱ...
በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት ከዛሬ ነገ መፍትሄ ይገኝለታል ተብሎ ቢጠበቅም ይበልጥ እየናረ እየናረ መቷል ። በእለት ከእለት ጠቀሜታ ላይ የሚውሉ የኢንዱስትሪ ምርቶች በአንዴ ከ 2 መቶ እስከ...
የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ተከትሎ ዓለም በ3 ጎራ ተከፍሏል። ከሩሲያ ጎን የቆሙ አሉ ፤ከዩክሬን ጋርም የተሰለፉም አሉ፤በገለልተኛ ተዓቅቦ መሀል የሆኑም ሀገራት ይገኛሉ። እንዲህ አይነት ውሳኔዎች ሲወሰኑ ደግሞ...
የዓለም ምጣኔ ሀብት ዘዋሪዎች ነዳጅ አስመልክቶ አዳዲስ መረጃዎችን እያወጡ ነው።መዕራባውያኑ የሩሲያን ጦርነት ለማስቆም በብዙ እጅ ጥምዘዛ ውስጥ ቢያልፉም ሩሲያ ግን ሁኔታውን አልፋ ጦርነቱ እያካሄደች ነው።የዓለም የድፍድፍ...
ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ ወይም ከባድ ወይም ረጅም ጊዜ የቆየ የኩላሊት በሽታ ኩላሊታችንን ለረጅም ጊዜ በማመም ከጥቅም ዉጭ የሚያደርግ በሽታ ነዉ። ከጊዜያጥ በኋላ የታካሚዉ ኩላሊት ከጥቅም ዉጭ...
በባለፈዉ ሳምንት ማለትም በክፍል ሁለት ዝግጅታችን የተባበሩት ዓረብ ኢመሬትስ በአፍሪካ ቀንድ የምታደርጋቸዉን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን በስፋት የተመለከትን ሲሆን ወደቦች ወይም የባህር በሮች ያሏቸዉ ሐገራት ተጨማሪ...
ከሁሉ በፊት አፍሪካን ለመበዝበዝ አፍሪካን ለማራቆት አፍሪካን ለመከፋፈል የውጥኑ መፍለቂያ የበርሊኑ ጉባኤ እንደሆነ ይነገራል። የበርሊን ጉባኤ አፍሪካን ልክ እንደ ቅርጫ ስጋ በመበጣጠስና በመቆራረጥ በሚመቻቸው መጠን አፍሪካ...
ከዚህ በፊት በተሞከሩ ሙከራዎች ሁለት ሰዎች በአጋጣሚ ለሌላ ህመም በተደረገ ህክምና ከ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ነጻ የሆኑ ቢሆንም እነሱ በዳኑበት መንገድ እስከዛሬ ሙከራ ቢደረግም አልተሳካም።...
ኢትዮጵያ ከመቶ ሚሊዮን በላይ የሚሆን የህዝብ ቁጥር እንዳላት ይነገራል፡፡ ከሀገር ውጭ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች እንዳሉም ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ ይህ ሆኖ ሳለ አሁን ላይ በሳዑዲአረቢያ...