አለጠቃላይ ጤናማ ሰዉነት የኩላሊታችን ደህንነት እጅጉን አስተዋጽኦ ያደርጋል። ኩላሊትም ከሰዉነት ዉስጥ አላስፈላጊ እና የተከማቸን ቆሻሻ በሽንት እንድናስወግድ ያገለግላል። በሰዉነታችንም ዉስጥ ያሉ ንጥረ ቅመሞች፣ ጨዉን እና የዉሃን...
ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ ወይም ከባድ ወይም ረጅም ጊዜ የቆየ የኩላሊት በሽታ ኩላሊታችንን ለረጅም ጊዜ በማመም ከጥቅም ዉጭ የሚያደርግ በሽታ ነዉ። ከጊዜያጥ በኋላ የታካሚዉ ኩላሊት ከጥቅም ዉጭ...