ሦስተኛውን የዓለም ጦርነት ካልጀመርን ብለው ግብግብ ውስጥ የገቡት ሩሲያና አሜሪካ ዳፋው የሚተርፋቸው ሀገራት የሚያቀርቡትን የግልግል ኃሣብ የናቁ ይመስላሉ፡፡ ከዚህ ቀደም በዩክሬንና በሩሲያ መካከል ያለውን ፍጥጫ ለማስቆም...
የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የጉዞ እገዳና የአትሂዱ ክልከላ ሀገራት ችግሩን ለመከላከል በሚል ሲከተሉት የነበረ ስልት ነው፡፡ ክልከላውን ይጥሉ ከነበሩና አሁንም እየተጠቀሙ ካሉ ሀገራት መካከል አሜሪካ አንዷ...
ዐለም በተለያዩ ገፆቿ እሳት ሊቶግባት እየተራገበባት መሆኑ ይታያል፡፡ ዩክሬንን አመካኝተው ለመባላት ጥርሳቸውን የሚያፋጩት የምዕራባውያኑና የሩሲያ ኃይሎች ከምንጊዜውም በላይ መፋጠጣቸው ይነገራል፡፡ የፀጥታው ምክር ቤት ከሩሲያ ምላሽ ለማግኘት...