ማርሽ ቀያሪዉ የሰሜን ሱዳን ተቃዉሞ እና የግብጽና የሱዳን ግንኙነት – ናስር ሳቲ የፃፈዉን ዋቢ ያደረገ ትንታኔ ቀደም ሲል የሱዳን መንግስት የግብፅ መንግስት የወረረብኝን ሓላኢብንና ሸላተንን ይልቀቅልኝ...
በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ለመወያየት ዴቪድ ሳተርፊልድ አምስት ሐገራትን ያካለለ ጉብኝት ሊያደርጉ ነዉ። በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ለመወያየት እና ሱዳንን አሁን ካለበት ፈተና ለማዉጣት የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ...
የሱዳን የባላደራ መንግስት የሱዳንን ህዝባዊ ቁጣ ያበርደዉ ይሆን? የአሜሪካ አቋምስ ምንድነዉ? አልቡርሓን ሰሞኑን ድንገተኛ በተባለለት ሁኔታ የተወሰኑ ሚኒስተሮችንና ሌሎች ባለስልጣናት በማደራጀት ጊዚያዊ መንግስት ወይም ባላደራ መንግስት...