በአውሮፓ የተጀመረው ጦርነት ረጅም ግዜ የሚወስድ መሆኑ መነገሩ መላው የአውሮፓ ሀገራትን በፍርሃት ቆፈን አስሯቸዋል፡፡ ፍርሃቱ ግን የመነጨው ከጦርነቱ መራዘም ጋር ብቻ በተያያዘ አይደለም ፡፡አውሮፓውያን ያዝ ለቀቅ...
ዓለማችን ከፌብሩዋሪ 24/2022_ማርች 24/2022 በነበሩት ጊዜያት30 ቀናት ከባዱን ጊዜ አልፋለች። ሩሲያ በዩክሬን የጀመረችውን ወታደራዊ ዘመቻ ተከትሎ ከባድ ውሳኔዎች ተላልፈዋል። አብዛኞቹ ውሳኔዎች ሩሲያን በመቃወም፤ ዩክሬን በመደገፍ የተሰጡ...
የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የጉዞ እገዳና የአትሂዱ ክልከላ ሀገራት ችግሩን ለመከላከል በሚል ሲከተሉት የነበረ ስልት ነው፡፡ ክልከላውን ይጥሉ ከነበሩና አሁንም እየተጠቀሙ ካሉ ሀገራት መካከል አሜሪካ አንዷ...
ዐለም በተለያዩ ገፆቿ እሳት ሊቶግባት እየተራገበባት መሆኑ ይታያል፡፡ ዩክሬንን አመካኝተው ለመባላት ጥርሳቸውን የሚያፋጩት የምዕራባውያኑና የሩሲያ ኃይሎች ከምንጊዜውም በላይ መፋጠጣቸው ይነገራል፡፡ የፀጥታው ምክር ቤት ከሩሲያ ምላሽ ለማግኘት...