በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሀን ቁጥር ከቅርብ አመታት ወዲህ ቁጥሩ እየጨመረ ቢመጣም የተፈለገዉን ያህል ግን ዉጤታማ ሲሆኑ አይስተዋልም ፡፡ ዘርፋ ዉጤታማ እንዳይሆን ደግሞ የተለያዩ ማነቆዎች መልካቸዉን እየቀያሩ ሲፈትኑት...
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከገለልተኝነት የራቀ እንዳልሆነ በተለያዩ ጊዜያት ተመልክተናል ። ከሙያ ስነ-ምግባር ወጣ በማለት በየጊዜው ሀገርን ከመሩ ድርጅቶች ጋር ስማቸው ሲያያዝ ማየት...