ሔሞሮይድስ ወይም በተለምዶ “ኪንታሮት’ እየተባለ የሚጠራ ቢሆንም ኪንታሮት የሚባለዉ መጠሪያ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ቢገኝም ትክክለኛ የደዌዉ ሁኔታ ግን ደም ስሮች እብጠት ነዉ። ሔሞሮይድስ በፊንጢጣ አካባቢ...
የሆድ ድርቀት የደረቀ አይነ ምድር ወይም አይነምድር ለማስወገድ መቸገርን ሁኔታ የሚገልጽ ነዉ። የሆድ ድርቀት ችግር ያለባቸዉ ሰዎች አይነምድር በሚያስወግዱበት ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የህመም ስሜት ይኖራቸዋል። የሆድ...