የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ህጻናት ከመወለዳቸው በፌት የሚከሰት ችግር ሲሆን በእርግዝና ወቅት የህጻኑ/የህጻኗ ከንፈር ወይም ላንቃ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሳይገጥም ሲቀር የሚፈጠር ክፍተት /ስንጥቅ ማለት እንደሆነ የህክምና ባለሙያዎች ያስረዳሉ ።
በአዲስ አበባ በክርና ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማዳን እንደተቻለ 2 ሚሊዮን ብር የተገመተ ንብረት መውደሙ ተገለፀ ።
ኢትዮጵያ ለአለም ገበያ ከምታቀርበው የቡና ምርት ዉስጥ 55 በመቶ የሚሆነዉ ከደረጃ በታች መሆኑ ተገለፀ።
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ ያነገቡ 105 ሰርጎ ገቦች መያዙን አስታወቀ
በጋምቤላ ክልል ከ187 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸዉ ተገለፀ።
የዛሬ ሐምሌ 15/2014 ዕለተ ዓርብ የሚዲያ ዳሰሳችን በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል:-
“በህዳሴዉ ግድብ ምክንያት 200 ሺህ የግብጽ ቤተሰቦች ይጎዳሉ…”
ሩሲያ በዩክሬን የጀመረችውን ወታደራዊ ዘመቻ ተከትሎ የተላለፉ ዉሳኔዎች
የመቀንጨር አደጋ የተጋረጠበት በርካታ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በስፋት እንደሚገኝ ጥናቶች ያመላክታሉ።
በባለሙያ የታገዘ የፖሊሲ ማሻሻያ ማድረግ እና የተፍጥሮ ሀብት ላይ መሰረት አድርጎ መስራት አማራጭ የሌለዉ ነዉ።
በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የኢትዮጵያ አቋም …
መንግስት ዜጎች በነጻነት ወጥተው የሚገቡበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይኖርበታል – ፓርቲዎች
ከድንበር ጋር ተያይዘዉ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ እየፈታሁ ነዉ ሲል የሲዳማ ብሔራዊ ክልል አስታወቀ ፡፡
የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል አከባበር ቅንጭብ ታሪክ
በኢትዮጵያ እየታየ ያለዉን የሰላም መደፍረስ ዘላቂ የሆነ መፍትሄ ለመስጠት ሁሉም ማህበረሰብ የሚዳኝበትን ባሀላዊ የግጭት አፈታት ዘዴ አክብሮ መስራት ቢችል ዉጤቱን በቅርብ ጊዜዉስ ማየት እንደሚቻል ተገለፀ::
መንግስት የዜጎችን ደህንነት ሊያስጠብቅ ይገባል ሲሉ የህግ ባለሙያዎች አስታወቁ ፡፡
ያልተሠራበት የጤና ገበያ – በትዉልደ ኢትዮጵያዉያን እና በኢትዮጵያ
ከመንግስት በተጨማሪ በንጹሃን ዜጎች ለሚደረስዉ ጭፍጨፋ ህዝቡም ተጠያቂ ነዉ አሉ፡
ኬኒያ ለመጨረሻ ጊዜ አድርጋው በነበረው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በሀገሪቱ አለ መግባባት መንስኤ
የአፍሪካ ሀገራት በችግር አረንቋ እንዲገረፉ የሚያደርጋቸው ንግግር ላይ መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ምህዳር አለመዳበሩ እንደሆነ ይጠቀሳል፤
የሱዳን የባላደራ መንግስት የሱዳንን ህዝባዊ ቁጣ ያበርደዉ ይሆን?
የሃገር ውስጥ ባንኮች እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡
በበጀት አመቱ ብልሹ አሰራር ላይ የተሳተፉ 28 የሚደርሱ የማእከሉ ሰራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ።
ከውጪ ከሚገቡ ካንፓኒዎች ጋር በጋራ መስራት ቢቻል የኮንስትራክሽን ዘርፉን ማሻደግ ይቻላል …
ዘንድሮ ለታለቁ ህዳሴ ግድብ የተሰበሰበዉ ገቢ ባለፈዉ አመት ከተሰበሰበዉ በግማሽ እንደሚያንስ ተገለጠ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ሥር ያሉ ኅብረት ማሕበራት ይዞታዎቻቸው እየተወሰዱባቸው መቸገራቸውን ተናገሩ
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስና የሓያላን ሐገራት ፉክክር፡ ክፍል 4
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስና የሓያላን ሐገራት ፉክክር፡ ክፍል 3
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስና የሓያላን ሐገራት ፉክክር – ክፍል ሁለት
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስ እና የሓያላን ሐገራት ፉክክር – ክፍል 1
“የሀገራችን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በመለዋወጡ ዜጎቻችን ለእንግልት እየተዳረጉ ነው…”
አሁን ባለንበት ዘመን ለዘላቂ ሀገራዊ ጉዳይ ራድዮ ያለው ሚና
ራድዮ በኢትዮጰያ ታሪካዊ ዳራ እና ያበረከተዉ አስተዋጽኦ
ሶሻል ሚድያ ለልጆች መከልከል የለበትም
ፌስቡክን በመጠቀም ገንዘብ እንዴት ማግኘት እንችላለን? ድጅታል ማርኬቲንግስ ምንድነዉ?
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ የክትባት ዘመቻ ከአርባ ሁለት ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የክተባቱ ተጠቃሚ እንደሆኑ ተገለፀ።
የራምዜ ሀንት ሲንድረም ምንነት እና መፍትሄ
ኦቲዝም በሽታ ወይስ ልዩ ችሎታ?
የወር አበባ ህመም 5 የቤት ዉስጥ መፍትሄዎች
የወር አበባን ህመም ከባድ ሊያደርጉ የሚችሉ 7 መረጋገጥ ያሉባቸዉ ችግሮች
አሁኑኑ ራስህን ፈልግ.. ዙሪያህንም አስስ.. ሰዉ ሁን
መልካምነት:- የክፋትን በር ለመዝጋት
ሁለት አፍ የነበሩት ወፍ ታሪክ
Addis Ababa gears up for the fifth edition of the Ethiopia Real Estate and Home Expo. Addis Ababa, Ethiopia, December,...
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ ሙሌት ጋር ተያይዞ ዛሬም ግብፅእና ሱዳን የሀሰት ትርክት ለአለምአቀፉ ማህበረሰብ በተገኘው አጋጣሚ እያስተጋቡ ነው ተባለ፡፡ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ መልካቸዉን በመቀያየር...
የአሸንድየ በአልን ለማክበር በላስታ ላሊበላ ዝግጅት መጠናቀቁን እና የሻደይ በአልን ደግሞ በዋግ ህምራ ሰቆጣ ለማክበር እንዲሁ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል ። በሃገራችን በነሃሴ ወር በየአመቱ በትግራይ እና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአካባቢ ምርጫ ሊያካሔድ እንደሆነ ተናገረ፡፡ ዜጎች ከታችኛዉ የቀበሌ መዋቅር ጀምሮ የሚስተዳድራቸዉን አካል በቀጥታ ባለመምረጣቸዉ የአካባቢ ምርጫ ሊካሄድ እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ...
በበጄት ዓመቱ ለ2.7 ሚሊዮን ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል :- የሥራና ክሕሎት ሚኒስቴር በበጄት ዓመቱ ለ2.7 ሚሊዮን ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክሕሎት ሚኒስቴር አስታውቋል።...
በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን በመጡ ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሁለት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ታጣቂዎቹ ሁለት ህጻናትን አግተዉ ወስደዋል ተብሏል ። በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን በመጡ ታጣቂዎች...
ኢትዮጵያ ለግብጽ እና ሱዳን የግድቡን ዉሃ ሙሌት በተመለከተ መረጃ የመስጥት ግዴታ የለባትም፡፡አምባሳደር ስለሺ በቀለ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን መሰረት ያደረገ ማንኛዉም አይነት የልማት እንቅስቃሴ የ2015ቱን የካርቱምን...
ብርድን ለመከላከል በሚል የሚሰሩ ተግባራት የሰው ህይወት እየቀጠፉ መሆኑ ተነግሯል ። በመዲናዋ ከከሰል በመነጨ ካርቦሞኖክሳይድ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ፤ አራት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በተለያዬ ምክኒያት ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች ድጋፍ እያደረኩ ነው ብሏል የምትችሉ ሁሉ ከጎናችን ቆማችሁ ለወገን አለኝታነታችሁን አሳዩ ሲልም ጥሪውን አቅርብልኝ ። በአሁኑ ወቅት...
በኢትዮጵያ እየታዩ ያሉትን የተለያዩ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሃላላል ኢንዱስትሪ ዘርፉ ላይ መስራት እነደሚገባ ተገለፀ፡፡ ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስተዋወቅ የሀገር ዉስጥ ምጣኔ ሀብት...
ኢትዮጵያ በመጪው ኅዳር ወር 17ኛውን የዓለም አቀፉን የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባዔ ልታካሒድ መሆኗ ተሰማ ኢትዮጵያ በመጪው ኅዳር ወር 2015 ዓ.ም 17ኛውን የዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባዔ ለመጀመሪያ...