በኢትዮጵያ የክረምቱን መግባት ተከትሎ እያየለ የመጣው ጎርፍ ዓለም አቀፍ አጀብ አስከትሏል፡፡
አውሮፓ የተጀመረው ጦርነት ረጅም ግዜ የሚወስድ መሆኑ መነገሩ መላው የአውሮፓ ሀገራትን በፍርሃት ቆፈን አስሯቸዋል፡፡
የፍትህ መዛባት በማንም ይፈፀም በማን ሥርዓቱን እስካጣ ድረስ እለታዊ ውጤት ማምጣቱ አይቀሬ ነው፡፡
አውሮፓ ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ አጋር ያገኘች ይመስላል
በሰሜናዊ የህንድ ውቅያኖስ ፤በደቡባዊ ኤዢያ ከ22 ሚሊየን በላይ ህዝብ የያዘችው ስሪላንካ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስሟ በደግ እየተነሣ አይደለም፡፡
“በህዳሴዉ ግድብ ምክንያት 200 ሺህ የግብጽ ቤተሰቦች ይጎዳሉ…”
ሩሲያ በዩክሬን የጀመረችውን ወታደራዊ ዘመቻ ተከትሎ የተላለፉ ዉሳኔዎች
የመቀንጨር አደጋ የተጋረጠበት በርካታ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ በስፋት እንደሚገኝ ጥናቶች ያመላክታሉ።
በባለሙያ የታገዘ የፖሊሲ ማሻሻያ ማድረግ እና የተፍጥሮ ሀብት ላይ መሰረት አድርጎ መስራት አማራጭ የሌለዉ ነዉ።
በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የኢትዮጵያ አቋም …
መንግስት ዜጎች በነጻነት ወጥተው የሚገቡበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይኖርበታል – ፓርቲዎች
ያልተሠራበት የጤና ገበያ – በትዉልደ ኢትዮጵያዉያን እና በኢትዮጵያ
በትውልዶች መካከል የተነዛውን በማንነትና እምነት መለያዬት የሚፈውሰው መድሐኒት ዓድዋ …
ሎሚ ብወረውር
“የባህል ወረራን የሚዋጋ ማኅበረሰብን ለመገንባት ባህልን ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል…”
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ
ኬኒያ ለመጨረሻ ጊዜ አድርጋው በነበረው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በሀገሪቱ አለ መግባባት መንስኤ
የአፍሪካ ሀገራት በችግር አረንቋ እንዲገረፉ የሚያደርጋቸው ንግግር ላይ መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ምህዳር አለመዳበሩ እንደሆነ ይጠቀሳል፤
የሱዳን የባላደራ መንግስት የሱዳንን ህዝባዊ ቁጣ ያበርደዉ ይሆን?
የአጎዋ መታገድ አምራቾችን ከገበያ የሚያስወጣ አይደለም ተባለ።
የኢንደስትሪ ፓርኮች አማካኝነት በሚሰሩ ስራዎች በተያዘዉ ስደስት ወራት ከታሰበው በላይ ትርፍ ማምጣት ተችሏል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉዞ ከ1935 ዓ.ም እስከ ዛሬ
ስለ ግዝፉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 15 እዉነታዎች
የዋጋ ንረቱ ከ 30 በመቶ በላይ ሆኗል።
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስና የሓያላን ሐገራት ፉክክር፡ ክፍል 4
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስና የሓያላን ሐገራት ፉክክር፡ ክፍል 3
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስና የሓያላን ሐገራት ፉክክር – ክፍል ሁለት
አዲሱ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስ እና የሓያላን ሐገራት ፉክክር – ክፍል 1
“የሀገራችን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በመለዋወጡ ዜጎቻችን ለእንግልት እየተዳረጉ ነው…”
አሁን ባለንበት ዘመን ለዘላቂ ሀገራዊ ጉዳይ ራድዮ ያለው ሚና
ራድዮ በኢትዮጰያ ታሪካዊ ዳራ እና ያበረከተዉ አስተዋጽኦ
ሶሻል ሚድያ ለልጆች መከልከል የለበትም
ፌስቡክን በመጠቀም ገንዘብ እንዴት ማግኘት እንችላለን? ድጅታል ማርኬቲንግስ ምንድነዉ?
የራምዜ ሀንት ሲንድረም ምንነት እና መፍትሄ
ኦቲዝም በሽታ ወይስ ልዩ ችሎታ?
የወር አበባ ህመም 5 የቤት ዉስጥ መፍትሄዎች
የወር አበባን ህመም ከባድ ሊያደርጉ የሚችሉ 7 መረጋገጥ ያሉባቸዉ ችግሮች
በእርግዝና ጊዜ የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ቫይታሚኖች እና ሚኔራሎች ክፍል 1
አሁኑኑ ራስህን ፈልግ.. ዙሪያህንም አስስ.. ሰዉ ሁን
መልካምነት:- የክፋትን በር ለመዝጋት
ሁለት አፍ የነበሩት ወፍ ታሪክ
በኢትዮጵያ የክረምቱን መግባት ተከትሎ እያየለ የመጣው ጎርፍ ዓለም አቀፍ አጀብ አስከትሏል፡፡ከኛው ሀገር ክረምት አስቀድሞ በአብዛኛው ወሮቻቸው ዝናባማ የሆኑ ሀገራት ፤በመልካ...
የሱዳን የባላደራ መንግስት የሱዳንን ህዝባዊ ቁጣ ያበርደዉ ይሆን? የአሜሪካ አቋምስ ምንድነዉ? አልቡርሓን ሰሞኑን ድንገተኛ በተባለለት ሁኔታ የተወሰኑ ሚኒስተሮችንና ሌሎች ባለስልጣናት በማደራጀት ጊዚያዊ መንግስት ወይም ባላደራ መንግስት...
ለወትሮውም እንደሚነገረው አሜሪካ በየቦታው ነገር እየተነኮሰችና እየተናከሰች ዱካዋን ማጥፋቱን ታውቅበታለች በሚል ትብጠለጠላለች፡፡ ዛሬም ያደረገችው ያንኑ ነው፡፡ በባልካን ቀጣና ከዩክሬን ጋር አብራ በሩሲያ ላይ ምዕራባውያን አጋር ወዳጅ...
የነፃነት ድል አብሳሪ የባርነት ቀንበር ሰባሪ ለመላው የጥቁሮች ህዝብ የአርነት ነጋሪት ጎሳሚ የሆነችውና ከ80 በላይ ብሔር ብሔረሰቦችን በውስጧ አቅፋ የያዘችው ኢትዮጵያ በውስጧ ተነግሮ፣ ተወርቶ፣ ተፅፎና ተተርኮ...
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ “አንዱ ዘር ከፍተኛ ሌላውን ዝቅተኛ አድርጎ የሚያሳየው ፍልስፍና ጨርሶ እስካልተወገደ ድረስ አንደኛ ዜጋና ሁለተኛ ዜጋ የሚለው ደረጃ እስካልፈረሰ ድረስ፣ የአንድ ፍጡር ቀለም ከዓይኖቻችን ቀለም...
በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ የፖለቲካው ዘርፍ አሉታዊ አመለካከቶችን ወደ አዎንታዊ የፖለቲካ አምድ ለማምጣት ሀገራዊ መግባባት እንደሚያስፈልግ ይነገራል፡፡ በዘርፉ በተለያዩ ጊዜያት የተፈፀሙ ስህተቶች ኢትዮጵያን አሁን ላይ ለገባችበት ግዘፍ የነሳ...
በዓለማችን በኢኮኖሚ እና በጦር መሳሪያ የፈረጠመ አቅም ያላቸው አገራት በሌሎች ደካማ አገራት ላይ ጫና ሲያሳድሩ አልፍ ሲልም ሀብታቸውን ሲበዘብዝ ማየቱ የተለመደ ነው፡፡ በዚህ መነሻነት ዓለም በጉልበተኞች...
ድርቅ እንዳይከሰት በቆላማ አካባቢዎች የዉሃ አጠቃቀምን እና ክምችትን ለማሻሸል የተጀመሩትን የአነስተኛ ግድቦችን ግንባታ ፕሮጄክቶችን እናፋጥናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በማህበራዊ ትስስር...
ጥር 18 2014 ዓ.ም ከግብጽ እና ሱዳን ጋዜጦች የተገኙ በኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተጻፉ፣ ከ ኢትዮ ሱዳን የድንበር ዉዝግብ ጋር የተመለከቱ እናም ሰሞኑን ሃሚ ደቲ ወደ...