የወር አበባ የሚከሰተዉ በየወሩ ለጽንስ ዝግጁ የነበረዉ የማህጸን ግድግዳ ጽንስ ባለመካሄዱ የተነሳ በመርገፉ ነዉ። በዚህ ጊዜ የተለያዩ ከፍተኛ የሆኑ የሆርሞን (በሰዉነት ዉስጥ ያሉ መግባቢያ ንጥረ ኬሚካሎች)...
በብዙ ቁጥር የሚደርሱ ሴቶች አሁን ላይ በወር አበባ ህመም በየጊዜዉ ከቀላል እስከ ከባድ ሲሰቃዩ ማየት የተለመደ ሆኗል። አሁን ላይ ያሉ ሴቶች የህመሙ መብዛትም ይሁን በነጻነት ህመሙ...
ለጤናማ እርግዝና የተመጣጠነ ምግብ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ ግልጽ ነዉ። በእርግዝና ጊዜ የተሟላ ምግብ ካላገኘች የተለያዩ ችግሮች በእናቲቱ እና በጽንሱ ላይ ሊደርስ ይችላል። ከነዚህ ችግሮች መካከል ክብደቱ...
የወንዶች የወሊድ መከላከያ እንክብል 99 በመቶ ውጤታማ ሆኗል ተባለ። የወሊድ መከላከያው እርግዝናን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ነው ተብሏል በሚዋጥ እንክብል መልክ የተዘጋጀ እንደሆነ ነዉ የተነገረዉ። በሴቶች ላይ...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በየአመቱ ላለፉት 13 ዓመታት በ 10.8 በመቶ እያደገ እና በአከባቢዉ ካሉት ከፍተኛ እደገት ከሚያሳዩ ሀገራት ተርታ ላይ አስቀምጧታል። የሀገሪቱም የአፍሪካ ቀንድ አቀማመጥ እና የአፍሪካ...
አለጠቃላይ ጤናማ ሰዉነት የኩላሊታችን ደህንነት እጅጉን አስተዋጽኦ ያደርጋል። ኩላሊትም ከሰዉነት ዉስጥ አላስፈላጊ እና የተከማቸን ቆሻሻ በሽንት እንድናስወግድ ያገለግላል። በሰዉነታችንም ዉስጥ ያሉ ንጥረ ቅመሞች፣ ጨዉን እና የዉሃን...
ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ ወይም ከባድ ወይም ረጅም ጊዜ የቆየ የኩላሊት በሽታ ኩላሊታችንን ለረጅም ጊዜ በማመም ከጥቅም ዉጭ የሚያደርግ በሽታ ነዉ። ከጊዜያጥ በኋላ የታካሚዉ ኩላሊት ከጥቅም ዉጭ...