ስደት ለእፍሪካውያን የሞትና የሥቃይ ሲሆን መዳረሻ ለሆኑት አውሮፓውያን ደግሞ ለተለያዩ ችግሮች መነሻ ተደርጎ ይቆጠራል ፡፡ አፍሪካውያንም ሆኑ ሌሎች ሥደተኞች አይምጡብን ሲሉ የሚሠሙት አውሮፓውያን ሥደትን ከምንጩ ለማስቀረት...
በኢትዮጵያ የክረምቱን መግባት ተከትሎ እያየለ የመጣው ጎርፍ ዓለም አቀፍ አጀብ አስከትሏል፡፡ከኛው ሀገር ክረምት አስቀድሞ በአብዛኛው ወሮቻቸው ዝናባማ የሆኑ ሀገራት ፤በመልካ ምድራዊ አቀማመጣቸው የተነሣ ከፍተኛ የሚባል የጎርፍ...
በአውሮፓ የተጀመረው ጦርነት ረጅም ግዜ የሚወስድ መሆኑ መነገሩ መላው የአውሮፓ ሀገራትን በፍርሃት ቆፈን አስሯቸዋል፡፡ ፍርሃቱ ግን የመነጨው ከጦርነቱ መራዘም ጋር ብቻ በተያያዘ አይደለም ፡፡አውሮፓውያን ያዝ ለቀቅ...
የፍትህ መዛባት በማንም ይፈፀም በማን ሥርዓቱን እስካጣ ድረስ እለታዊ ውጤት ማምጣቱ አይቀሬ ነው፡፡ይሁንና መዛባቱ በሀያላኑና ጀሌዎቻቸው ሲፈፀም ፤ስህተቱም ትክክል ፤በዳይም ተበዳይ ይሆናል፡፡ ምዕራባውያንና አጋሮቻቸው በሚፈፅሙት ከባባድ...
አውሮፓ ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ አጋር ያገኘች ይመስላል፡፡በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ምክኒያት የሀይል አቅርቦት ሥጋት ተደቅኖባት የነበረችው አውሮፓ ሥጋቱን የሚቀርፍ መፍትሔ ፍለጋ ከባድ ጥረት ስታደርግ ነበር፡፡ አፍሪካ...
በሰሜናዊ የህንድ ውቅያኖስ ፤በደቡባዊ ኤዢያ ከ22 ሚሊየን በላይ ህዝብ የያዘችው ስሪላንካ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስሟ በደግ እየተነሣ አይደለም፡፡በሀገሪቱ በተፈጠረው የኑሮ ውድነት ምክኒያት ዜጎች መንግስትን እያስጨነቁ ነው፡፡ፕሬዚዳንት...
በዩክሬን ሩሲያ ጦርነት ላይ በርከት ያሉ አስተያየቶች ሊሰጡና እየተሠጡም ይገኛል ፡፡ የጦርነት አሻራ በደንብ ተንፀባርቆበታል የተባለችው ዩክሬን አሁን ከተባለው በላይ የጦርነትን አስከፊ ውጤት እየተቀበለች ነው፡፡...