የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ተከትሎ ዓለም በ3 ጎራ ተከፍሏል። ከሩሲያ ጎን የቆሙ አሉ ፤ከዩክሬን ጋርም የተሰለፉም አሉ፤በገለልተኛ ተዓቅቦ መሀል የሆኑም ሀገራት ይገኛሉ። እንዲህ አይነት ውሳኔዎች ሲወሰኑ ደግሞ...
በአገራችን የተለያዩ ህገ ደንቦች አዋቅረው ለዜጎች አገልግሎት ሲሰጥጡ ይታያል። ከዚህም መካከል ትልቁን ድርሻ የሚወስደው ህገ መንግስት ነው። በኢትዮጵያ ህገ መንግስት ከአንቀፅ 15 እስከ 20 ዜጎች ሁሉ...
የዓለም ምጣኔ ሀብት ዘዋሪዎች ነዳጅ አስመልክቶ አዳዲስ መረጃዎችን እያወጡ ነው።መዕራባውያኑ የሩሲያን ጦርነት ለማስቆም በብዙ እጅ ጥምዘዛ ውስጥ ቢያልፉም ሩሲያ ግን ሁኔታውን አልፋ ጦርነቱ እያካሄደች ነው።የዓለም የድፍድፍ...
የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በ3ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ በመገኘት ከምክር ቤቱ ለተነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡...
በአፍሪካ በአራቱም ማዕዘናት የሰላም አየር ከራቃት ዋል አደር ብሏል፡፡ በሁሉም የአፍሪካ ቀጠናዎች ከእርስ በርስ ጦርነት አነስቶ የተፈጥሮ አደጋዎች የአፍሪካ ዜጎችን እንቅልፍ የነሱ ጉዳዮች ሆነዋል፡፡ የተፈጥሮ ችግሮችም...
በጤና ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩትና እኛም በዙሪያችን እንደምንታዘበው የኮሮና ክትባቶችን ከባዕድ መናፍስትና ከልዩ ልዩ ዘመን አፈራሽ ህብዑ ድርጅቶች ጋር ሲገናኙ ታይቷል፡፡ ይህ ዘመናት ያልሻሩት የሰው ልጆች...
ሦስተኛውን የዓለም ጦርነት ካልጀመርን ብለው ግብግብ ውስጥ የገቡት ሩሲያና አሜሪካ ዳፋው የሚተርፋቸው ሀገራት የሚያቀርቡትን የግልግል ኃሣብ የናቁ ይመስላሉ፡፡ ከዚህ ቀደም በዩክሬንና በሩሲያ መካከል ያለውን ፍጥጫ ለማስቆም...