በዘንድሮ አመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተሰበሰበዉ ገቢ ከባለፈዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር በግማሽ መቀነሱ ተገልጧል፡፡ የታለቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበርያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት...
ማህበራቱ ጉዳዩ አሳሳቢ እንደሆነባቸውም ተገልጿል። የኅብረት ሥራ ማሕበራት ኤጄንሲ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ቅድስት ስጦታው የይዞታ መወሰዱ ጉዳይ ለሥራ አዳጋች ሁኔታ መፍጠሩን አብራርተዋል። ሁኔታውን ለማስተካከል ከፍትህ አካላት...
ኢትዮጵያ የዉጭ ምንዛሬ ከምታገኝባቸዉ ዋነኛዉ እና ቀዳሚዉ ነዉ የሚባለዉ የአጎዋ ኢንቨስትመንት እንደሆነ ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጅ ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሀገር ዉስጥ አለመረጋጋት ምክንያት ከአጎዋ ተጠቃሚነት መሰረዟ የሚታወስ...
በኢትዮጵያ ከቅርብ አመታት ወዲህ የግብርና መር ኢንዱስትሪውን ለማሳደግ ኢንዱስትሪ መር ስራዎች መሰራት መጀመሩ የሚታወስ ነው። የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት በርካታ የተማረ ኃይልን በውስጣቸው ቀጥረው እንዲይዙ ከማድረግ ባለፈ የሥራ...
ባንኩ ሥራ ሲጀምር በአንድ ሚሊዮን ማርያ ትሬዛ ፣ በ43 ሠራተኞች እና በሁለት ቅርንጫፎች ነበር፡፡ ከሁለቱ ቅርንጫፎች መካከል አንዱ የዛሬው አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ አንደኛው ነው፡፡ በሰዓቱ ቅርንጫፉ...
1. የህንፃው መሰረት ድንጋይ የተቀመጠው በሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ/ም በወቅቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በነበሩት በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
የምርቶች ዋጋ እለት እለት እየጨመረ ጠዋት የነበረው የምርት ዋጋ እስከ ምሽት የማይዘልቅበት ሁኔታ ማየት የተለመደ ጉዳይ ሆኗል፡፡ በተመረጡ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪው በሳምንታት ልዩነት እጥፍ እና...